Madda Walabu University crest
Madda Walabu
University · Est. 2005
Madda Walabu University Campus
News & Events

Latest News & Events

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በወጣቶች ሱስ፣ አዕምሮ ጤና እና ሥነ-ተዋልዶ ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሄደ
NEWS
May 21, 2026Mr. Abduselam Yimer

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በወጣቶች ሱስ፣ አዕምሮ ጤና እና ሥነ-ተዋልዶ ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሄደ

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በወጣቶች እፅ ሱስ፣ አዕምሮ ጤና እና ሥነ-ተዋልዶ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩ የወጣቶችን ችግሮች በጋራ በመፍታት ጤናማና አምራች ዜጎችን ለማፍራት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።በፕሮግራሙ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር...