Madda Walabu University crest
Madda Walabu
University · Est. 2005
Madda Walabu University Campus
News & Events

Latest News & Events

ገቢ ማመንጫ ሥራዎቻችን የተግባር ትምህርቱን እያገዙ ነው
NEWS
May 21, 2026Mr. Abduselam Yimer

ገቢ ማመንጫ ሥራዎቻችን የተግባር ትምህርቱን እያገዙ ነው

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎን ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ቀጥተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ሆነው የውስጥ ገቢውን ሊያሳድጉ የሚችሉ ተጓዳኝ ሥራዎችን የዕቅዱ አካል አድርጎ እየሠራ ይገኛል።ከነዚህም ምርጥ ዘር የማላመድና የማባዛት ሥራ ፣ የዶሮ እርባታ፣ የሆስፒታል አገልግሎት እና ከብቶችን የማድለብና ለገበያ ማቅረብ እና የመሳሰሉ...