
News & Events
Latest News & Events

NEWS
May 21, 2026Mr. Abduselam Yimer
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የ10 ዓመት ፍኖተ-ካርታን ከአመራሮች ውይይት በኋላ ለዘርፍ ኃላፊዎች በይፋ አስረከበ።
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ከ2018 እስከ 2027 ዓ.ም ተቋሙ የሚከተለውን አቅጣጫ ለመወሰን ያዘጋጀውን የ10 ዓመት ፍኖተ-ካርታ በተለያየ የእርከን ደረጃ ላሉ የዩኒቨርሲቲው የአመራር አካላት ( ካውንስል) በማቅረብ ሰፊ ውይይት አካሄደ።ውይይቱ ዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ሊያሳካቸው የሚገቡ ግቦችን በግልጽ...
Latest News
What's New



